• እንኳን በደህና መጡ

    በዚህ ድረገጽ . . .

ቀዳሚት ሥዑር

  ቀዳሚት ሰንበት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሠ መቃብር አርፎ የዋለባት ዕለት በመኾኗ ‹ቀዳሚት ሥዑር› ወይም ‹ቀዳም ሥዑር› ትሰኛለች፡፡ ‹ሥዑር› የተባለችበት ምክንያትም በዓመት አንድ ቀን ስለምትጾም (የጾም ቀን በመኾኗ) ነው፡፡ የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ወዳጆቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ጌታችን ተላልፎ ከተሰጠበት ዕለት ጀምሮ ብርሃነ ትንሣኤውን እስኪያዩ ድረስ እኽል ውኃ በአፋቸው አልዞረም፡፡ ይመኩበትና ተስፋ ያደረጉት የነበረ አምላካቸው […]

ሆሣዕና

በመ/ር ኃይለ ማርያም ላቀው መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም ለታሰሩት መፈታትን ሊሰብክ ሰው የኾነው ጌታችን ከማሰሪያዋ በተፈታች አህያ እንደ ተቀመጠ ዅሉ ዛሬም ከኃጢአት እስራት በተፈታ ሕይወት አድሮ የሕሊና ሰላምን ይሰጣል፡፡ የአህያን ጀርባ ያልናቀ ጌታችን ትሑት ሰብእና እና የተሰበረ ልቡና ወዳለው ሰው ዘወትር ይጓዛል፡፡ እርሱ የተዋረደውንና የተሰበረውን ልብ አይንቅምና (መዝ. ፶፥፲፯፤ ኢሳ. ፷፮፥፪)፡፡ ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች […]

ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት

መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በዓቢይ ጾም ከሰርከ ሆሳዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ፤ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡ በእነዚህ ዕለታት ውስጥ የተለያዩ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ክንዋኔዎች ውስጥ አለመሳሳም፤ አክፍሎት፤ ቄጤማ ማሰር፤ ጥብጣብ፤ ጉልባን እና ሕጽበተ እግር ይገኙበታል፡፡ ስለ እነዚህ ክንዋኔዎች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን […]

አንግሰነው መጣን

 ከፅዮን ጌታቸው አንግሰነው መጣን ቅዱስ ኡራዔልን የተቦሪ ካሉት ወገኖች ጋር አብረን መንፈስን የሚያድስ ጊዜን አሳልፈን በደስታ በፍቅር በአንድነት ሆነን    ተሰባሰብንና አርብ ከሰአት    እመሃል ከተማ ተቃጠርንበት በጸሎት ጀመርነው መንገዳችንን አምላክ በቸርነት በሰላም አድርሶ እንዲመልሰን    ፍቅራችን ሲያስደስት እንዲሁ’ ዝማሬያችን    ስናደርስ ምስጋና ለቸሩ አምላካችን በመሃሉም አረፍ አልንና ለምሳ ከወደ አገልግሉ ምግብ ልናነሳ

ጉባያችን እንዲህ አለፈ

አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተዉ ምግብ ተመግበው እንዲሁም የይስሃቅን መወለድ አብስረዉ የወጡበትን ዕለት የምንዘክርበት ለኛም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ስቶክሆልም ጉባዔ አስተባባሪ ኮሚቴ በጉጉት እና በደማቅ ዝግጅት ስንጠብቀው የነበረዉ ቀን ደርሶ እንዲህ በደማቅ እና ፍቅር በተሞላበት አገልግሎት አክብረነው አለፈ። እሁድ ሐምሌ 6 ጠዋት በደብሩ እና በእንግዶች ካህናትና ዲያቆናት በተአምረ ማርያም : በኪዳነ […]

ቋሚ መርሐግብራት

ጸሎተ ኪዳን እና ሥርዓተ ቅዳሴ – እሑድ 06:00 – 12:00

የሰርክ ጸሎት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት – ማክሰኞ እና ዓርብ 17:30 – 20:00

የሕጻናት የአብነት ትምህርት –  ዓርብ 17:30 – 19:30

የአዳጊዎች መርሐግብር በየ 15 ቀኑ – ቅዳሜ ከ14:00 – 16:30

አገልግሎቱን ይደግፉ

የገንዘብ እገዛ ለማድረግ የሚከተሉትን መረጃዎች ይጠቀሙ።

PlusGiro-konto : 74 35 26-6

International bank No:
SE62 9500 0099 6034 0743 5266

Swift code: NDEASESS

123 252 67 21

ያግኙን

  • Menbere Tsebaot S:T Selassie Etiopiska Ortodoxa Tewahedo Kyrkan i Sverige

  • Org. nr. 802492-9237

  • BOX 496 , 101 29 Stockholm

  • Värmdövägen 622, 13241 SALTSJÖ-BOO

መልዕክት ይላኩልን