የበዓለ ትንሳኤ አከባበር በመ/ጸ/ቅ/ሥ/ቤተክርስትያን ስቶክሆልም
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን –በዓብይ ኋይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን – አግዐዞ ለዓዳም
ሰላም –እም ይእዜሰ
ኮነ –ፍስሃ ወሰላም
«ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም፣ ወከመ ኀያል ወኅዳገ ወይን፣ ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ = እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤ የወይን ስካር እንደተወው ኀያል ሰውም፣ ጠላቱን በኋላው ገደለ፡፡»
የሚቀጥለው ሊንክ በመጫን ተጨማሪ ፎቶዎችን ይመልከቱ – የበዓለ ትንሳኤ አከባበር በመ/ጸ/ቅ/ሥ/ቤተክርስትያን ስቶክሆልም