በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ
    • ታሪክ
    • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
    • ካህናት
  • አገልግሎት
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ህጻናት እና አዳጊዎች
  • ትምህርተ ሃይማኖት
  • ይለግሱ
  • ያግኙን
  • Menu Menu
Blog - Latest News

ለሕገ ቤተ ክርስቲያን ባልታዘዙ በቀድሞው የሰበካ አስተዳደር አባላት እና ካህናት ላይ ሀ/ስብከቱ ቀኖናዊ ቅጣት አሳለፈ

መጋቢት 7 ቀን 2006 ዓ.ም.

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰ/ምዕራብ አውሮፓ ሀ/ስብከት በስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ የደብሩን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በሌላቸው ሥልጣን አሽገው የምእመናንን የአምልኮ ነጻነት ለመገደብ በሞከሩ እና ችግሩ በሰላማዊ እና በመንፈሳዊ መንገድ እንዲፈታ ሀገረ ስብከቱ ያደረጋቸውን ተደጋጋሚ ጥረቶች ካለመቀበል አልፈው ከቅዱስ ፓትርያርኩ በተላለፈው መመሪያ መሠረት ሀ/ስብከቱ ያዘጋጀውን የሠላም እና የእርቅ ጉባኤ ፋይዳ ቢስ በማደረግ በእምቢተኝነታቸው ጸንተው ይባስ ብለው አፍራሽ እንቅስቃሴ ባደረጉ እና እያደረጉ ባሉ የቀድሞው የሰበካ አስተዳደር አባላት እና ካህናት ላይ ሀ/ስብከቱ ቀኖናዊ ቅጣት አስተላለፈ።

የሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኗ በር ያለአግባብ ታሽጎባቸው በአማራጭ ቦታ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መሠረት አምልኮተ እግዚአብሔርን እየፈጸሙ ላሉ ምእመናን እና ካህናት በሰጡት ቃለ ምዕዳን በቀድሞው የሰበካ አስተዳደር አባላት እና ከእነርሱ ጋር በተባበሩ ካህናት ላይ የተወሰደው ቀኖናዊ ቅጣት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለማስከበር እና ተገቢ ባልሆነ ተግባር ላይ የተሳተፉትን ሁሉ ለማስተማር እንደሆነ ገልጸው ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የማክበር እና የማስከበር ኃላፊነት የሁሉም ድርሻ መሆኑን አስገንዝበዋል።

በሀ/ስብከቱ የተላለፉትን ቀኖናዊ ውሳኔዎች ሙሉ ይዘት ለማንበብ ከዚህ በታች ያሉትን ደብዳቤዎች ይመልከቱ።

ለሰሎሞን በቀለ

ለአባ ወልደሥላሴ

ለቀድሞው የሰበካ አስተዳደር 1

ለቀድሞው የሰበካ አስተዳደር 2

{flike}{plusone}

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg 0 0 tc https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg tc2014-03-17 00:03:562014-03-17 00:03:56ለሕገ ቤተ ክርስቲያን ባልታዘዙ በቀድሞው የሰበካ አስተዳደር አባላት እና ካህናት ላይ ሀ/ስብከቱ ቀኖናዊ ቅጣት አሳለፈ
Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የእለተ ሰንበት ቅዳሴ ና ጸሎት ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ከስቶክሆልም ቅድስት ሥላሴ መንበረ ጸባኦት
  • ካህናት
  • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
  • የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ የንግሥ በዓል
  • የአጥቢያው የመተዳደርያ ደንብ ጸድቆ በሥራ ላይ ዋለ
  • ቀዳሚት ሥዑር
  • ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት
  • ሆሣዕና
  • የኪዳነምሕረት በዓል አከበሩ
  • +++ የበገና እና የሥነ ጽሑፍ ምሽት +++

በፌስቡክ ያግኙን

© Stockholm Menbere Tsebaot Holy Trinity Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት) Link to: መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት) መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት) Link to: ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር Link to: ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
Scroll to top Scroll to top Scroll to top