በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ
    • ታሪክ
    • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
    • ካህናት
  • አገልግሎት
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ህጻናት እና አዳጊዎች
  • ትምህርተ ሃይማኖት
  • ይለግሱ
  • ያግኙን
  • Menu Menu
Blog - Latest News

አገልግሎት

1. የቅዳሴ/የማኅሌት/የሰዓታት/የነግህ ጸሎት /የስብከተ ወንጌል አገልግሎት መደበኛ የቅዳሴ  አገልግሎት

በየሳምንቱ እሑድ (Every Week Sunday Morning) ከጥዋቱ 1 ሰዓት (7:00 AM) ጀምሮ
በየወሩ በ7 – የሥላሴ ዕለት እና በ 14 – የአቡነ አረጋዊ ዕለት
በዓመት በዓላት ዕለት (ለምሳሌ የዓመቱ የመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል፣ እርገት ወዘተ)

2. የሠርክ ጸሎትና ስብከተ ወንጌል    

ዘወትር ረቡዕ ና ዓርብ ከምሽቱ 12 ሰዓት (18:00) ጀምሮ

3. የፍልሰታ ጾም  አገልግሎት

ቅዳሴ – በየእለቱ
ሰዓታት – በየእለቱ
ሠርክ ጸሎት/ስብከተ ወንጌል – በየእለቱ

4. የወርሃ ጽጌ አገልግሎት

5. የምክር አገልግሎት

በቤተ ክርስቲያኗ ካህናት ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት ወይም በስልክ

6. የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት

የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት የሚፈልጉ ሁሉ ስልክ በመደወል ወይም ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት መመዝገብና ቀጠሮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. የአገልግሎት፡ መጠየቂያ፡ ቅጽች  (በቅርብ ቀን)

  • ለክርስትና የሚሞላ ቅጽ (Baptismal Certificate Form)
  • ጋብቻቸውን በሥርዓተ ተክሊልና በቁርባን በሚፈጽሙ የሚሞላ ቅጽ (Marriage Form)
  • ለጸሎተ ፍትሐት  የሚሞላ ቅጽ (Absolution Service Form )

{flike}{plusone}

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg 0 0 tc https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg tc2014-03-04 10:11:322014-03-04 10:11:32አገልግሎት
Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የእለተ ሰንበት ቅዳሴ ና ጸሎት ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ከስቶክሆልም ቅድስት ሥላሴ መንበረ ጸባኦት
  • ካህናት
  • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
  • የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ የንግሥ በዓል
  • የአጥቢያው የመተዳደርያ ደንብ ጸድቆ በሥራ ላይ ዋለ
  • ቀዳሚት ሥዑር
  • ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት
  • ሆሣዕና
  • የኪዳነምሕረት በዓል አከበሩ
  • +++ የበገና እና የሥነ ጽሑፍ ምሽት +++

በፌስቡክ ያግኙን

© Stockholm Menbere Tsebaot Holy Trinity Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የሰበካ አስተዳደር ምርጫ አካሄደ Link to: የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የሰበካ አስተዳደር ምርጫ አካሄደ የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ... Link to: ጾምና ጥቅሙ Link to: ጾምና ጥቅሙ ጾምና ጥቅሙ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top