+++ የበገና እና የሥነ ጽሑፍ ምሽት +++
============================
ቅዳሜ ሚያዚያ 15 ቀን 2008 ዓ.ም. ከ14:00 ሰዓት ጀምሮ
(Lör. Apr. 23, 2016) Kl. 14:00
ቦታ:- Nacka/Centralplan,
Värmdövägen 622, 132 41 Saltsjö-boo
Buss: 422, 444, 471, från Slussen
============================
በመርሐ ግብሩ:- ወቅቱን ያገናዘቡ የበገና መዝሙራት፥ ሥነ ግጥም፥ ስብከተ ወንጌል፥ መዝሙር በሕጻናት እና በሰ/ትቤቱ መዘምራን ይቀርባሉ።
በሰዓቱ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
============================
አዘጋጅ:- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ምዕ/አውሮፓ አህጉረ ስብከት የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት
{flike}{plusone}