የትንሣኤው ትርጉምና የሰሙነ ፋሲካ ዕለታትሚያዝያ 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ትንሣኤ የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡ መገኛ ቃሉም ተንሥአ = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡ ትንሣኤ ማለት = መነሣት፣ አነሣሥ፤ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡ ትንሣኤ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም አምስት ክፍሎች አሉት፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg 0 0 tc https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg tc2015-04-25 22:50:052015-04-25 22:50:05የትንሣኤው ትርጉምና የሰሙነ ፋሲካ ዕለታት