ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ – ሁለተኛ ሳምንት
+ + + እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! + + +
ኑ! ቅዳሜ መስከረም 17 እና እሑድ መስከረም 18, በ Hallunda Folkets Hus ተገናኝተን ወንጌል እንማር!
እግዚአብሔር አምላካችንን በዝማሬ እናመስግን። ዝርዝር መርሐ ግብሩን ከታች ይመልከቱ።
“የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” ራእይ 22፥17
{flike}{plusone}