በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • መ/ጸ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ
    • ታሪክ
    • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
    • ካህናት
  • አገልግሎት
  • ሰንበት ት/ቤት
  • ህጻናት እና አዳጊዎች
  • ትምህርተ ሃይማኖት
  • ይለግሱ
  • ያግኙን
  • Menu Menu
Blog - Latest News

የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የስራ አስፈጻሚ ምርጫ አካሄደ

አዲስ የሰንበት ትቤት ስራ አስፈጻሚ አባላት ከደብሩ አስተዳዳሪበኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰ/ምዕራብ አውሮፓ ሀ/ስብከት የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያናችን ቃለ ዓዋዲ መሰረት የሰንበት ት/ቤት የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ አካሄደ።

በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የቤተክርስትያኑ አስተዳደሪ መልአከ ብርሃን አባ ገ/ጊዮርጊስ፣ የአጥቢያው ካህናት፣ የሰበካ ጉባኤ አስተዳደር አባላት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት እና ምእመናን ተገኝተዋል።

 

 

 

ጠቅላላ ጉባኤው ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አባላትን በቅዱሳን አበው ስርዓት መሰረት በጸሎት እና በዕጣ የአጥቢያው ሰንበት ት/ቤት ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧል።

  1. ዳንኤል መኮነን
  2. ምስጋናው ጌታው
  3. ማርያ ፍጹም
  4. ዮሐንስ ገብሩ
  5. ነቢያት ኃይሌ
  6. አዲስ ደርስህ
  7. አማኑኤል በንቲ
  8. ዲ/ን ኪሮስ አብርሃ (የሰበካ ጉባኤ ተወካይ)
በተጠባባቂነት
  1.     ፍሬህይወት ላቀው
  2.     ሰሎሞን ገ/ሥላሴ

በመጨረሻም የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አባ ገ/ጊዮርጊስ ባስተላለፉት መልዕክት “የቤተክርቲያኗን ዶግማ እና ቀኖና ጠብቃችሁ የተጣለባችሁን ታላቅ መንፈሳዊ ኃላፊነት በትጋት ልትወጡ ይገባል።” በማለት በአጽንዖት አሳስበዋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg 0 0 tc https://teklehaymanot.se/a/wp-content/uploads/logo-trinity.svg tc2014-04-11 06:46:212014-04-11 06:46:21የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ የስራ አስፈጻሚ ምርጫ አካሄደ
Search Search

በቅርብ የተለቀቁ

  • የእለተ ሰንበት ቅዳሴ ና ጸሎት ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ከስቶክሆልም ቅድስት ሥላሴ መንበረ ጸባኦት
  • ካህናት
  • ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
  • የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ የንግሥ በዓል
  • የአጥቢያው የመተዳደርያ ደንብ ጸድቆ በሥራ ላይ ዋለ
  • ቀዳሚት ሥዑር
  • ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት
  • ሆሣዕና
  • የኪዳነምሕረት በዓል አከበሩ
  • +++ የበገና እና የሥነ ጽሑፍ ምሽት +++

በፌስቡክ ያግኙን

© Stockholm Menbere Tsebaot Holy Trinity Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት) Link to: ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት) ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት) Link to: ሆሣዕና (የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት) Link to: ሆሣዕና (የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት) ሆሣዕና (የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት)
Scroll to top Scroll to top Scroll to top