ቃለ አዋዲ እና መተዳደሪያ ደንብ
የስቶክሆልም መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የመተዳደርያ ደንብ ረቂቅ ከግንቦት 2009 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተደርጓል። የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኗን የአገልግሎት አድማስ ማስፋት እና ማስቀጠል እንዲቻል ዋናው ቃለ ዓዋዲ በሚገባ ተጠብቆ፤ ይህ አጥቢያው የሚመራበት የመተዳደሪያ ደንብ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት ሳይወጣ አጥቢያው የተመሠረተበትን ሀገር አሠራር እና ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ተዘጋጅቷል።
የመተዳደርያ ደንቡን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ